ዛሬ የሚካሄዱ የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሀ ግብር !
4:00 አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
9:00 ባህር ዳር ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
*ሁለቱም መርሐ ግብሮች በቀጥታ በሱፐር ስፖርት የሚተላለፉ ይሆናል።
📽 #SuperSport
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በTik Tok ከ 70k follower የምናውቃት @dania_awet { ዳኒያ አወት }በቴሌግራም መጣች ቻናሏን Join በማድረግ አዳዲስ ቪዲዮቿን አና ፎቶዎቻን ማግኘት ትችላላቹ እየለቀቀች ትገኛለች ይቀላቀሉና ፈታ በለው ቀኑን ያሳልፉ
Читать полностью…የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን አሰላለፍ !
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ በድን ለሴካፋ ውድድር ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ የተጫዋቾች አሰላለፍ.
የቡድኑ አምበል ፀጋአብ ዮሐንስ ኩሳ
ግብ ጠባቂ
1. ዳግም ተፈራ ፀጋዬ
ተከላካዮች
1.ፀጋአብ ዮሐንስ ኩሳ
2. ፀጋሰው ድማሙ ፊታሞ
3. ወንድምአገኝ ማዕረግ መሰለ
4. ዘነበ ከድር አብዲ
አማካዮች
1. ሙሴ ካባላ ካንኮ
2. አብርሃም ጌታቸው ሀብቴ
3. ተመስገን በጅሮንድ አላንቦ
አጥቂዎች
1. በየነ ባንጃ ባይሳ
2. መስፍን ታፈሰ ልመንህ
3. ብሩክ በየነ ባልቻ
[ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ]
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆና ተመረጠች!
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን አባል የሆነቸው ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ አድርጎ ቢቢሲ መርጧታል፡፡
ዓለም አቀፉ የሚድያ ተቋም ቢቢሲ በየአመቱ በአራት ዘርፎች ማለትም በፈጠራ፣ በአመራር፣ በማንነት እና በእውቀት ዘርፎች የዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የሚላቸውን 100 ሴቶች ዝርዝር ይፋ ያደርጋል።
ሎዛ አበራ በእግር ኳስ ህይወቷ የዓመቱ የቢቢሲ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት ሆና የተመረጠችው በተለያዩ ዘርፍ ከተመረጡ 100 ሴቶች መካከል በአመራርነት ዘርፍ ከተመረጡ 29 ሴቶች አንዷ በመሆን ነው።
ሎዛ አበራ ከዚህ ቀደም በተሳፈችበት በደቡብ ክልል፣ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግና አሁን ደግሞ በማልታ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ብቃቷን አስመስክራለች። (EBC)
@tikvahethmagazine @tikvahethsport
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ ጉዞውን ቢያደርግም የመልሱን ጨዋታ የት እንደሚያከናውን አጠያያቂ ሆኗል።
https://telegra.ph/ፋሲል-ከነማ-የመልስ-ጨዋታውን-የት-ያደርግ-ይሆን-11-23
👉"የአራት ወራት ደሞዝ ሊከፈለን ስላልቻለ ልምምድ አቁመናል" - ተጫዋቾች
👉"በትንሽ ምክንያቶች የተፈጠረ እንጂ ላለመክፈል ብለን ያደረግነው አይደለም" - ክለቡ
https://telegra.ph/የወላይታ-ድቻ-ተጫዋቾች-ልምምድ-ማቆም-እና-የክለቡ-ምላሽ-11-19
📽 የአማኑኤል ገ/ሚካኤል ጎል
ዋልያዎቹ በጥሩ የኳስ ቅብብል በመግባት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ግብ መሪ መሆን የቻሉበት ግብ በቪድዮው ይመልከቱ ።
@FASILSC
ኢትዮጵያ VS ኒጀር
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጭዋታ ኢትዮጵያ ከ ኒጀር ከቀኑ 10 ሰአት አዲስ አበባ ስቴድየም ይጫወታሉ።
ከሜዳዉ ዉጭ ሽፈትን ያስተናገደዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የግድ የዛሬዉን ጭዋታ ማሸነፍ ያለበት ።ጭዋታዉ የሚያስተላልፍ ሚዲያ እስከ አሁን አልተገኘም
የኢትዮጲያ አየር ሃይል ከ10 በላይ የስሁል ሽረ ተጨዋቾቾችን ከሽረ ከተማ አውጥቷል
በትግራይ ክልል በተካሄደ ህግ የማስከበር ዘመቻ ሽረ እንደስላሴ ነጻ መሆኗን ተከትሎ ወደ 16 የሚጠጉ የስሁል ሽረ ተጨዋቾች ደብረዘይት መድረሳቸው ታውቋል፡፡
ምሽቱን በተገኘ መረጃ በኢትዮጲያ አየርሃይል ኢሊኮፕተር ከ12 ቀናት ድምጽ ማጥፋትና የቤተሰቦቻቸው ጭንቀት በኋላ ተጨዋቾቹ ደብረዘይት መግባታቸው ታውቋል፡፡
ቀሪ የስሁል ሽረና የወልዋሎ አዲግራት የቡድን አባላት በቀጣዮቹ ቀናት ከትግራይ ክልል ይወጣሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመር ተስፋን ያለመለመ ሆኗል፡፡[ሀትሪክ ስፖርት]
@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
📍አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተሰናበቱ
📍ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል ሰበብ ውሌን አፍርሼ እንድሄድ ይፈቀድልኝ ሲሉ ለቦርዱ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡
📍የቅዱስ ጊዮርጊስ የስራ አመራር ቦርድ ምንም እንኳን አሰልጣኙ ያቀረቡት ጉዳይ መሰረተ ቢስና አሳማኝ አለመሆኑን ቢገልጽላቸውም ፈቃደኛ ሆነው ስላልተገኙ ባለው የውል ስምምነት መሰረት አሰልጣኙ የሁለት ወር ደሞዛቸውን ለክለቡ ከፍለው እንዲናበቱ ወስኗል፡፡
📍ለጊዜው ክለቡን በረዳትነት ያሰለጥኑ የነበሩት ዳቪድስ ማሄር ጊዚያዊ አሰልጣኝ ሆነው እንዲሰሩ ተደርጓል፡፡
© Saint George Sa
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌
ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በፊፋ ተመርጣለች !
አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ በጋራ ለሚያዘጋጁት ለ 2023 የሴቶች የአለም ዋንጫ ከአፍሪካ ሊዲያን ጨምሮ 8 የመሃል ዳኞች እና 11 ረዳት ዳኞች መመረጣቸውን ካፍ አሳውቋል፡፡
ከመላው አለም 156 ዋናና ረዳት ዳኞች የተመረጡ ሲሆን ከሚወስዱት ልምምድና ስልጠና በኋላ የአለም ዋንጫው ዳኞች ይታወቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
@tikvahethsport @kidusyoftahe
1) አለም ላይ አሌክስ ፈርጉሰን፣ ካርሎ አንቾሎቲ፣ ጆዜ ሞሪኒዮ፣ ብሬንደን ሮጀርስ ፣ ሀንሲ ፍሊክ ፣ ጁሊያን ኔገልስማን ፣ የርገን ክሎፕ...የመሳሰሉት አሰልጣኞች በቡድን ማኔጀመንት በመላቅ ቡድናቸው ውጤታማ ሆኗል። ሊውስ ዜዛር ሚኖቲ፣ ቤልሳ፣ ዴልቦስኪ፣ ፔፕ ጋርዲዮላ፣ ልዊስ ኤነርኬ ፣ ቶማስ ተኹል የመሳሰሉት ደግሞ በታክቲክ ቡድናቸው ውጤታማ ሆኖ አይተናል።
2) ከላይ የተቀስኳቸው ሁሉም ሀሳብ አላቸው። ለሀሳባቸው የተጨዋቾቹ አቅም በዝርዝር ያውቁታል። የየራሳቸው የጨዋታ መርህ አላቸው። Analysis Department አላቸው።
አንድ ክለብ በሚሊዮን አውጥቶ ተጨዋች ገዝቶልህ በዘፈቀደ የምትሰራ ከሆነ ከባድ ተጠያቂነት ይመጣብሃል። ከባድ ስህተትም እንደሆነ ማዎቅ ያሻል። ዛሬ የተመለከትኩት #ፋሲልከነማ ሀሳቡ ምን እንደሆነ ስላልገባኝ እግር ኳሳዊ ነጥቦች ለማንሳት ያስቸግራል። በአጭሩ ግን ቡድኑ የተጨዋቾች ጥራት እንጅ የሀሳብ ድሃ መሆኑን መመስከር እችላለሁ። በጊዜ ካልታየ በጨዋታ ላይ መዋረድ ስለሚመጣ ትኩረት ቢሰጥበት መልካም ነው።
በተረፈ በካፍ ኮንፌደሬሽን መልካም ውጤት ይግጠማችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው።
" አማኑኤል ገ/ሚካኤል ያስቆጠራትን የመጀመሪያውን ጎል ባርሴሎና ቢያስቆጥረው ኖሮ የአለም ህዝብ ያጨበጭብላቸዋል እንዲሁም የሚዲያው ማድመቂያ ይሆን ነበር ፣ ንፉግ መሆን ጥሩ አይደለም " አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት አስተያየት ነበር ።
Читать полностью…🌍 AFRICA
📅 Tuesday 17 - 11 - 2020
⚽️ Africa Cup of Nations43"
0 ⏱ 1 Madagascar -- Cote D Ivoire 42"
0 ⏱ 0 Sudan -- Ghana 41"
0 ⏱ 0 Rwanda -- Cape Verde 41"
0 ⏱ 0 Lesotho -- Benin 11"
0 ⏱ 0 Ethiopia -- Niger
16:00 🔐 Angola -- Congo Dr
16:00 🔐 Central African Republic -- Morocco
16:00 🔐 Togo -- Egypt
16:00 🔐 Sierra Leone -- Nigeria
19:00 🔐 Namibia -- Mali
19:00 🔐 Tanzania -- Tunisia
♞ @LiveRobot