testtttchannellll2 | Unsorted

Telegram-канал testtttchannellll2 - Test 2

3

Subscribe to a channel

Test 2

የጤና ሚኒስቴር የተቋቋመበትን ዓላማና ግብ ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ለማድረስ የሚያስችለውን አዲስ መለያ ዓርማና መሪ መልዕክት ዛሬ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ይፋ አድርጓል።
@tsegsbwolde @tikvahethiopia

Читать полностью…

Test 2

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከችጉንጉኒያ ወረርሽ ስጋት ለመታደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

በከተማው ለወራት በዘለቀውና ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ያጠቃው ወረርሽኙ ከእረፍት እየተመለሱ ባሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይም ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል፡፡የቺኩንጉኒያን ወረርሽኝን ለመከላከል በተማሪዎች አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች መድሃኒት መረጨቱን የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ያሬድ ማሞ ለአሐዱ ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡በድሬዳዋ ከአንድ ቤት ከ2-4 ሰዎች በወረርሽኙ እንደተያዘ የተገለጸ ሲሆን መንግስት ጉዳዩን በአጽኖት እንዲመለከተው የህክምና ባለሞያዎች እየጠየቁ ነው፡፡ከድሬዳዋ የጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የድሬ የበጎ ፍቃድ የህክምና ባለሞያዎች ማህበር ወረርሽኙን ለመግታት የህክምና ዘመቻ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

Via Ahadu Radio
@YeneTube @FikerAssefa

Читать полностью…

Test 2

የምርጫ ቦርዱ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊያደርጉ የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ!

የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቅርቡ በፀደቀው የምርጫ አዋጅ ላይ ሊያደርገው የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገለፀ፡፡

ውይይቱ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና በስነ-ምግባር አዋጁ እንዲሁም በቦርዱ የአደረጃጀት ለውጥ ላይ ሊካሄድ የታሰበ ነበር። ሆኖም አዋጁ ከአሁን ቀደም ባደረግናቸው ውይይቶች የተነሱ የማሻሻያ ሃሳቦች ሳይካተቱ የፀደቀ ነው ያሉት ፓርቲዎቹ የውይይቱ መካሄድ ተገቢነት የለውም በሚል ተቃውመውታል።

ቦርዱ ስምምነት ላይ ሳይደረስ መፅደቁን አለመከላከሉ ተዓማኒነቱን ጥያቄ ውስጥ ሊከተው እንደሚችልም ነው ፓርቲዎቹ ያስታወቁት። በጉዳዩ ላይ ሲከራከሩ የቆዩት ፓርቲዎቹ ውይይቱን ላልተወሰነ ጊዜ አራዝመው ተለያይተዋል። ፓርቲዎቹ በጋራ ምክር ቤታቸው በኩል መወያየት ጀምረዋል።

Via :- ኢቢሲ
@YeneTube @Fikerassefa

Читать полностью…

Test 2

#DIREDAWA

የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከችጉንጉኒያ ወረርሽ ስጋት ለመታደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በከተማው ለወራት በዘለቀውና ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ያጠቃው ወረርሽኙ ከእረፍት እየተመለሱ ባሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይም ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል፡፡

የቺኩንጉኒያን ወረርሽኝን ለመከላከል በተማሪዎች አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች መድሃኒት መረጨቱን የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ያሬድ ማሞ (ዶ/ር ) ለአሐዱ ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡

በድሬ ዳዋ ከአንድ ቤት ከ2-4 ሰዎች በወረርሽኙ እንደተያዘ የተገለጸ ሲሆን መንግስት ጉዳዩን በአጽኖት እንዲመለከተው የህክምና ባለሞያዎች እየጠየቁ ነው፡፡

ከድሬ ዳዋ የጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የድሬ የበጎ ፍቃድ የህክምና ባለሞያዎች ማህበር ወረርሽኙን ለመግታት የህክምና ዘመቻ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

Via Ahadu Radio
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Читать полностью…

Test 2

በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን ከተማ የጭነት ኤፍ ኤስ አር መኪና የሞት አደጋ አደረሰ!

በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን ከተማ የጭነት ኤፍ ኤስ አር መኪና ከጥንቃቄ ጉድለት ቅዳሜ ዕለት በአንድ ሰው ላይ የሞት አደጋ ማድረሱን የደቡብ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከልና ማስቆም ዳይሬክቶሬት የመረጃ ትንተና ባለሙያ መክትል ሳጅን ተመሰገን አረጋ ገልጸዋል፡፡

አደጋው የደረሰው ሁለት የጭነት ኤፍ ኤስ አር መኪናዎች በተከታታይ ቆመው ከነበሩበት የአንደኛው መኪና ረዳት መኪናውን ሲያንቀሳቅስ በፈጠረው ስህተት የሌላኛውን ኤፍ ኤስ አር መኪና መስተዋት በመወልወል ላይ በነበረው ረዳት ላይ አሰቃቂ አደጋ በማድረሱ የረዳቱ ህይወቱ ሊያልፍ እንደቻለ መክትል ሳጅን ተመሰገን አረጋ አስረድተዋ፡፡

ከላይ የተጠቀሰውን የሞት አደጋ ጨምሮ በደቡብ ክልል ከባለፈው መሰከረም 22/2012 ዓ/ም ጀምሮ በአራቱ ቀናት ብቻ 13 ያህል የትራፊክ አደጋ መድረሳቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

ከ13 አደጋዎች 5ቱ የሞት 6ቱ ከባድ የአካል ጉዳትና ሁለት ቀላል የአካል ጉዳት ያስከተሉ መሆኑ ታውቋል፡፡ የአብዛኘው የአደጋ መንስኤዎች ለእግረኛ ቅድሚያ ያለመስጠት፣ የአሽካርካሪዎች ጥንቃቄ ጉድለትና ፍጥነት ናቸው፡፡ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ በማድረግ ፍጥነታቸውን ገድበው ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ ምክትል ሳጅን ተመሰገን አረጋ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Via #SRTA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

@AnychatBot

Читать полностью…

Test 2

NCIS: Los Angeles
Season 11
Episode 01,02
S011,E01,02

CONTINUES

@seriesbarn

Читать полностью…

Test 2

#update

ዛሬም ችሎቱ በዝግ የታየ ሲሆን፣ የፍርድቤቱን ድርጊትየተቃወሙ የባህርዳር ነዋሪዎች ሰልፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።ፖሊስ ተቃውሞ በሚያሰማው ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ላይ ይገኛል።

Via ELU
@YeneTube @FiketAssefa

Читать полностью…

Test 2

‹ሀገራዊ ምርጫና የምርጫ ባለድርሻ አካላት ሚና› በሚል ርዕስ ዙሪያ ዓለማቀፍ ውይይት አዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፤ ዓለም አቀፍ የዉይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳኅለወርቅ ዘዉዴ ‹‹በምርጫ የፖለቲካ ፖርቲዎች ቢወዳደሩም፣ ዋነኛ የምርጫ ተዋናዮች ሕዝቡ ነዉ። በተያዘዉ ዓመት የሚካሄደዉ ምርጫ የሀገራችንን መፃኢ ዕድል የሚወስን መሆኑን አውቀን፣ በንቃት ልንሳተፍ ይገባል›› ብለዋል።

ስኬታማ ምርጫን ለማከናወን ደግሞ መልካም ተሞክሮ ካላቸዉ ሀገራት ልምድ መቅሰምና ችግሮች ቢኖሩም እንኳ በውይይት መፍታት እንደሚገባ ተናረዋል። ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን በቅድሚያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለልተኛና ከገዥዉ ፖርቲ ውግንና ነፃ መሆን ስለሚገባዉ፣ ይህንን ለማድረግ መንግሥት ልዩ ልዩ ጥረቶችን ማድረጉንም ፕሬዝዳንት ሳኅለወርቅ አስታውቀዋል

Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Читать полностью…

Test 2

#BAHIRDAR

ዛሬም ችሎቱ በዝግ የታየ ሲሆን፣ የፍርድቤቱን ድርጊት የተቃወሙ የባህርዳር ነዋሪዎች ሰልፍ አድርገዋል። ፖሊስ ተቃውሞ በሚያሰማው ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኩሷል።

Via #ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Читать полностью…

Test 2

#NEW

የ20 ዩኒቨርሲቲዎች የተረጋገጠ የመግቢያ ቀንን የሀገሪቱ ቴሌቪዥን ጣቢያ etv ይፋ አድርጓል። መረጃውን እና ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዮችን በ @tikvahethmagazine ማግኘት ትችላላችሁ!

Читать полностью…

Test 2

Test 1
Hello

Читать полностью…

Test 2

😢በጣሊያን የባህር ጠረፍ ሜዲትራኒያን ባህር ውስጥ ሰጥመው ከነበሩ መካከል የ13 ሴቶችን አካል የጣሊያን የባህር ጠባቂዎች ማውጣታቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን አፍሪካ በድረ ገጹ አስነብቧል። ለስደተኞቹ ሞት በከፍተኛ አየር ጠባይ ለውጥ የተሳፈሩባት ጀልባ በደቡባዊ የሲሲሊ ደሴት ላምፔዱሳ ጠረፍ  አካባቢ መስመጧን ተከትሎ እንደሆነ የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከተረፉት አንዷ ለሲ ጂ ቴኤን እንደተናገረችው በአደጋው  እህቷንና  ሌላ የስምንት ወር  የእህቷን ልጅ እንዳጣች በሃዘን በተሰበር ልብ ተናግራለች፡፡

@TelespaceNews

Читать полностью…

Test 2

ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ላይ ያነሳችው አቋም የኢትዮጵያን ቀይ መስመር የሚያልፍ ነው!

ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ዙሪያ ያነሳችው አቋም የኢትዮጵያን ቀይ መስመር የሚያልፍ በመሆኑ ከመግባባት ላይ መድረስ እየተቻለ አይደለም አለ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስቴር።

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበርያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት በግድቡ ሁለንተናዊ ጉዳይ ላይ ከተለያዩ አካላት ጋር በዛሬው እለት የምክክር መድረክ አካሂዷል።

በመድረኩ የግድቡ ግንባታ ያለበትን ደራጃ እና የታችኛው ተፋሰስ አገራት የሶስትዮሽ ውይይት ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ሀሳቦች ተነስተው ውይይት ተደርጎበታል።

ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-10-08

@AnychatBot

Читать полностью…

Test 2

በህገ-ወጥ ደላሎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር አስታውቀዋል፡፡

በኢትዮጵያ በሚገኙ ትልልቅ ከተሞች በአገልግሎትና በመሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የተከሰተው ከፍተኛ የዋጋ ንረት በአቅርቦት ችግር ሳይሆን የህገወጥ ደላሎች ጣላቃ ግብነት መሆኑን የተናገሩት ሚኒስትሯ የዋጋ ንረቱ በተለይም በደሃው ማህበረሰብ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ጫና እያሰደረ ነው ብለዋል፡፡

ጥቂቶች አላስፈላጊ ንዋይ በመሰብሰብ ኢ-ፍትሃዊ የሆነ የሃብት ክፍፍል እንዲፈጠር አድርጓልም ብለዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በህገ- ወጥ ደላሎች አማካኝነት አየር በአየር በመኪና ላይ ህገወጥ ግብይት ሲያካሂዱ የተገኙ 59 መኪኖች አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም 52 መኪኖች ጤፍና ሌሎች እህሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ወ/ሮ ፈትለወርቅ ጠቁማዋል፡፡

የቁጥጥርና እርምጃ የመውሰድ ስራ በሁሉም የሀገሪቷ ክልሎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ነው የተናገሩት፡፡ ደላሎችን ከግብይት ሰንሰለት ውጪ በማድረግና የግብይት ሰንሰለቱን በማሳጠር አምራቾችና ተጠቃሚዎች በቀጥታ የሚገናኙበትን አግባብ ለመፍጠር ሚኒስቴር መ/ቤቱ የረጅም ጊዜ እቅድ አቅዶ እየሰራ መሆኑንም ሚኒስትሯ ገልጸዋል፡፡

ምንጭ፡- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia

@multifeed_edge_bot

Читать полностью…

Test 2

በ2003 ነበር ከጉራጌ ወደ ሰበታ ገልበት ስራ እንድትሰራ ይዘዋት የመጡት ነገርግን ጠፍታ በፋሚሊ ህጻናት ማሳደጊያ ለተወሰነ ጊዜ በመቆየት በጉዲፈቻ ወደ አሜሪካ ሄዳለች፡፡ አሁን ላይ ቤተሰቦቿን እየፈለገች ሲሆን የአባቷ ስም አቶ ገረመው የእኗቷ ስም ወ/ሮ አለም እንደሚባሉ ታስታውሳለች ያሉበትን፡የሚያቅ በስልክ ቁጥር 0929174211 / 0937999608 ላይ ያሳውቀን ብለዋል፡፡

@AnychatBot

Читать полностью…

Test 2

#update አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በማኅበራት ተደራጅተው ከቀረጥ ነፃ የገቡ በሥራ ላይ የሚገኙ ባለ ሜትር ክፍያ ታክሲዎች የክፍያ ተመን ወጥነት ያለው ለማድረግ የሚያስችል ጥናት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ በድሉ ሌሊሳ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንደገለጹት ቀደም ሲል የተቀመጠው ክፍያ ተመን ወጥነት ባለው መልኩ እየተተገበረ ባለመሆኑ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥናት መደረጉን ተናግረዋል።

አያይዘውም ተመኑ ዝቅተኛ ነው በሚል የተወሰኑ ማኅበራት በድርድር ወደ መስራት መግባታቸውን እና ይህንን ለማስተካከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አመልክተዋል። ምክትል ሥራ አስኪያጁ ጥናቱ ሲጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡበት እንደሚደረግ እና ጉዳዩን አስመልክቶ በቀጣይ ጊዜያት ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ብለዋል።

Via EBC
@tsegabwolde @tikvagethiopia

Читать полностью…

Test 2

#update

ዛሬም ችሎቱ በዝግ የታየ ሲሆን፣ የፍርድቤቱን ድርጊትየተቃወሙ የባህርዳር ነዋሪዎች ሰልፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።ፖሊስ ተቃውሞ በሚያሰማው ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ላይ ይገኛል።

Via ELU
@YeneTube @FiketAssefa

@multifeed_edge_bot

Читать полностью…

Test 2

#Mekelle

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በትናትናው እለት ጉብኝት አድርገዋል።

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤልም በትናነትናው እለት አምባሳደር ማይክል ራይነርን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም በንግድ እና ኢንቨስትመንት የትብብር መስኮች ላይ የተወያዩ ሲሆን፥ በፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ኢኮኖሚ ዙሪያም ምክክር ማድረጋቸው ነው የተነገረው።

Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Читать полностью…

Test 2

የምርጫ ቦርዱ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊያደርጉ የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ!

የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቅርቡ በፀደቀው የምርጫ አዋጅ ላይ ሊያደርገው የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገለፀ፡፡ ውይይቱ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና በስነ-ምግባር አዋጁ እንዲሁም በቦርዱ የአደረጃጀት ለውጥ ላይ ሊካሄድ የታሰበ ነበር።

ሆኖም አዋጁ ከአሁን ቀደም ባደረግናቸው ውይይቶች የተነሱ የማሻሻያ ሃሳቦች ሳይካተቱ የፀደቀ ነው ያሉት ፓርቲዎቹ የውይይቱ መካሄድ ተገቢነት የለውም በሚል ተቃውመውታል። ቦርዱ ስምምነት ላይ ሳይደረስ መፅደቁን አለመከላከሉ ተዓማኒነቱን ጥያቄ ውስጥ ሊከተው እንደሚችልም ነው ፓርቲዎቹ ያስታወቁት።

በጉዳዩ ላይ ሲከራከሩ የቆዩት ፓርቲዎቹ ውይይቱን ላልተወሰነ ጊዜ አራዝመው ተለያይተዋል። ፓርቲዎቹ በጋራ ምክር ቤታቸው በኩል መወያየት ጀምረዋል።

Via ኢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

https://botsup.me?mfe

Читать полностью…

Test 2

BAHIRDAR

"የባህር ዳር ነዋሪ ነኝ ፍርድ ቤት አካባቢ ዛሬ የነ ተፈራ ማሞ ቀጠሮ ነበር። ትንሽ ቆይቶ የተቃውሞ ድምፅ ሰማን፤ እስረኞች ይፈቱ እየሚል። እናም ልንወጣ ስንል አስለቃሽ ጭስ ተተኮሰ እናም መውጣት አልቻልንም። እስከ ቤታችን ድረስ አይናችን እየተቃጠለ፤ አጋችንም ታፍኖ ነበር ለትንሽ ጊዜ።"

@multifeed_edge_bot

Читать полностью…

Test 2

"ይህንን ምርጫ ማሳካት ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምርጫ እንደ አማራጭ ሊቀርብ የሚችል ጉዳይ ሳይሆን በግዴታ ልናሳካው የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡" ወይዘሪት ብርቱኳን ሚዴቅሳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ሰብሳቢ

#TIKVAH_ETHIOPIA

@tsegabwolde @tikvahethiopia

Читать полностью…
Subscribe to a channel