የጡት ካንሰር ህመም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር!
የጡት ካንሰር ህመምን ለመከላከል የራስ መመርመሪያ ዘዴዎችን መጠቀም ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እንዲሁም ምልክቶች ሲታዩ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ ይመከራል።
#BreastCancerAwarenessMonth
* ጥቆማ!
ነጻ የጡት ካንሰር ምርመራ ከጥቅምት 15 -22 በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ይሰጣል።
የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ በማድረግ የከፋ ጉዳትን መከላከል ይቻላል።
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot
Mental health in an unequal world.
Mental health care for all: let’s make it a reality💚💚
#mentalhealth
#october10
@weforher @weforher
#Update
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፥ ከፖሊስ የሙያ ስነ-ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዉለዉ ምርመራ እየተጠራባቸው መሆኑን አስታውቋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው ሚካኤል አደባባይ አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ም/ኢ/ር ጃፋር አሊ እና ኮንስታብል መስፍን በተለ የተባሉ የቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አባላት አንዲትን ግለሰብ በአስነዋሪ ሁኔታ በመደብደባቸው በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጠራ እንደሚገኝ ፖሊስ ገልጿል።
" ህዝብን በሰብአዊነት ማገልገል የአዲስ አበባ ፖሊስ መርህ መሆኑ እየታወቀ ነገር ግን አንዳንድ አመራሮችና አባላት ይህን መርህ በመተላለፍ የሚፈፅሙት ህገ-ወጥ ድርጊት ተቋሙ አይታገስም" ያለው ፖሊስ በ2013 የበጀት ዓመት በልዩ ልዩ ጥፋት ላይ የተገኙ 171 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ከሰራዊቱ እንዲሰናበቱ መደረጉን ገልጿል።
ከስራ ከተሰናበቱት 29ኙ ከሰብአዊ መብት ጥስት ጋር በተያያዘ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።
ፖሊስ ህግን በመተላለፍ ጥፋት በሚፈፁም አባላትና አመራሮች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቆ ህብረተሰቡ እንዲህ ዓይነት ከፓሊስ የሙያ ስነ- ምግባር ውጪ የሆኑ ድርጊቶች በሚፈፀሙበት ወቅት በፍጥነት ጥቆማ እንዲያደርግ ገልጿል።
ግለሰቧን በደበደቡ የፖሊስ አባላት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ ተወስዶ ውጤቱን ለህዝብ አሳውቃለሁ ብሏል አዲስ አበባ ፖሊስ።
@tikvahethiopia
100% Free Women Self-Defense Seminar with Brazilian Jiu-Jitsu Black Belt and Purple Belt, Colán Stiùbhard and Yared Nigussie. Hurry up and save a spot now for you and your friend (only 100 total spots available!).
.
🤳🏽 Contact to Register:+251922171985
.
📍 Location
Meskel Square, Juventus Sports Club
➡️Knowing who you are- who am I?
➡️You must find a way to serve
➡️Always do the right thing- Be excellent
#you-can-do-it
#shecan
@yanchimovement
የሺሀረግ አበጀ ትባላለች። 👆
ዛሬ በተከናወነው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ስነ ስርዓት የዋንጫ እና ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።
የሆቴልና ቱሪዝም ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ወጣት፤ አራት ነጥብ በማምጣት ነው ትምህርቷን ያጠናቀቀችው።
@tikvahuniversity @TikvahUniversityybot
ዜና እረፍት !
ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡
እናታችን ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና በቅርቡ በኮቪድ-19 ተይዘው በጳውሎስ ሆሰፒታል በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ገብተው እንደነበር መግለፁ ይታወሳል።
ዛሬ ጠዋት በተወለዱ በ85 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ምንጭ፦ አበበች ጎበና የህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር
@tikvahethiopia
Periods don’t stop for pandemics - it’s every girl’s right to manage her period safely and with dignity.
Every year May 28 is marked as Menstual hygiene day because the average menstrual cycle for most women is 28 days and the menustration period for most women is 5 days. Hence, the date is kept as 28/5.
#MenstruationMatters #MHDay2021
🔆Happy Mother’s Day to all the Moms!🔆
The not-yet-moms.
The single moms.
The stepmoms.
The adoptive moms.
The grandmas.
The dads who are moms.
And the moms who are no longer with us.
We appreciate and love you!💚
#happymothersday
መልካም የእናቶች ቀን ለሁሉም 💚
Happy mother's day ❤️ to all mother's all around the world🥰
#She_can
@yanchimovement
We have good news !
አሸናፊው ወደ ካይሮ የሚሄድበትን ሽልማት የሚወስድበት ትልቅ እድል!
ተወዳዳሪዎች ሰርተፊኬት ያገኛሉ::
The leadership conference and competition we have all been waiting for is here. Take part in this one of a kind event and get a prize.
Registration is open
https://bit.ly/leadershipconferenceregistration
Detailed information is available via
https://bit.ly/3C7dD7l
Do you have questions?
Contactlccteam@gmail.com
#LCC
@Safelightofficial
@Jotmedia
#Register
Breast Cancer Awareness Pink Bazaar
📅 October 23, 2021 from 9am-6pm
📍 17/19 Bole Green Area next to European Union, Infront of Desalegn Hotel
🙏 @elu96
🗓 Save the date for October 23
Free ultrasound screening and self Breast examination demonstration.
Be sure to come to our Breast Cancer Awareness and Pink Bazaar next Saturday. We aim to raise breast cancer awareness and fundraising.
You will find healthy foods and beverages, locally made handicraft , Oncology doctors, GPs, Nutritionists, Survivor testimonies, Live Jazz Music, Art Gallery and many more.
5% of every purchase goes to help support life saving surgeries.
Entrance: 100 ETB
⭐ Bring your families. Stay healthy and have fun!
📲 For more information 0911121260 or 0944250969
@eventsethiopia
"ሌላ የሰውነት ክፍል ሲያመን አእምሯችን ይነግረናል። አእምሯችንን ሲያመን ማን ይነግረናል?'"
Mark your calendar and join us as we discuss what mental health is, why it is important, and how to protect it, as well as how to support someone struggling with mental illness.
Our special guests are prepared to answer any questions you may have about mental health. So come with us and let's take a stand.
We'll see you on Sunday, October 10, 2020, at 8:00 LT.
Link to Registration
https://bit.ly/3BswtFW
Contact
+251932140297
+251910880675
@y2123
በርካቶችን ያስቆጣው ድርጊት !
ከትላንት ምሽት ጀምሮ በማህበራዊ ሚዲያው ላይ አንዲት ሴት በፖሊስ ስትመታ የሚያሳይ ቪድዮ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
ድርጊቱ የተፈፀመው አዲስ አበባ ከተማ ጀሞ አካባቢ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ ነን ያሉ ግለሰቦችን ያሳወቁ ሲሆን ድብደባው የተፈፀመው ከህፃን ልጅ ፊት ለፊት መሆኑም አስረድተዋል።
የትኛውም የህግ አካል አንድ ዜጋ ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝ እንኳን በተገቢው ስነስርዓት ወደህግ ማቅረብ እንጂ ከልካይ የለኝም ብሎ በአደባባይ እንዲህ ያለውን ድርጊት ሲፈፅም መመልከት እጅግ አደገኛና አሳዛኝ መሆኑንና እንዲህ የሚያደርጉ አካላትን ለሌላው አስተማሪ በሆነ መንገድ ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ድርጊቱን አጥብቀው የኮነኑ የቲክቫህ አባላት ገልፀዋል።
ከዚህ ቀደምም እንዲህ ያለው ተመሳሳይ ድርጊት ተፈፅሞ እጅግ ከፍተኛ መነጋገሪያ እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም። ድርጊቱ ሁለት የፖሊስ አባላት አንድን ወጣት መሬት ላይ አስተኝተው ድብደባ ሲፈፅሙበት የሚያሳይ ነበር።
ማንኛውም ሰው ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝ በአግባቡ በህግ መዳኘትና ወደህግ ፊት ማቅረብ እየተቻለ ሰዎች ላይ በአደባባይ ድብደባ መፈፀም እጅግ የሚወገዝ ድርጊት ነው።
ትላንት ስለተሰራጨው ቪድዮ እስካሁን ከፖሊስ በኩል የተሰጠ ማብራሪያ የለም።
@tikvahethiopia
Dears, we are looking for 3 fresh IT graduates for one year assignment around Addis Sebeta area. We want to give opprtunities for female graduates pls help its very urgent.
If anyone is interested contact me
ዛሬም እንደተለመደው በሀሳብ ልንሽሞነሞን በዚህች በውቧ ቅዳሜ በቤታችን ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እንሰባሰባለን፡፡ ታድያ የእለቱን መወያያ ርዕስ የመረጡልን አብረውን በመወያየት የሚቆዩት #ያንቺ_ንቅናቄዎች ናቸው፡፡ "የሴተኛ አዳሪነት ህጋዊ መሆን" ላይ እንምከርበት ብለውናልና ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ በምክንያታዊ ባለራዕዩች ስብስብ ቤተ-መፃህፍት እንድትገኙ ተጋብዛችኃል፡፡
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጲያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#ትችላለች
#ያንቺ_ንቅናቄ
@RvcClub
@RvcClub
@RvcClub
About a year ago, a conversation of mental health days came up with a friend of mine. He believed that schools and workplaces all needed to allow their students or workers to have a day or two off when things were too overwhelming. It isn't a perfect plan exactly and it won't solve everything. I don't know if any organization would be willing to do this. But, he has a point. I agreed with him back then, and I still do - now more than ever. The whole idea resonated more to me the past 2 to 3 months when I was silently begging the universe for a break. School was so tough on me and to make things worse, I wasn't in the right mindset to keep up with anything. I think many of you will understand, it's like when something you're doing is demanding so much out of you but the stress from it and other things in life overwhelm you and you just sit there paralyzed, watching others work questioning why you can't. I'm not saying a day off would solve mental health problems. I'm not saying a little break will make the world all sunflowers and daisies. But it would be nice to be able to step back sometimes. To breathe, to reflect and to remember why you do what you do. Wouldn't it?
~You don't have to wait for anything. If you feel like you've lost track, take an hour, half a day, or a full one to do things that help you relax or restore energy. Prioritize yourself. 😊
@thesunandherflowerss
"አንድ ሞዴስ ለእህቴ" በሚል መሪ ቃል መራሂት ክበብ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሞዴስ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ያዘጋጀች መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።
ስለዚህም ነገ ማክሰኞ እና ረቡዕ ከ 11 ሰዐት ጀምሮ በዋናው ካምፓስ መግቢያ በር አካባቢ እና ፖሊስ ጣቢያ እንዲሁም በ ቴክኖሎጂ ካምፓስ በር ላይ ካርቶን ይዘን መራሒቶች እንጠብቃቹዋለን።
ይህን ፕሮግራም ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይስተጓጎሉ ለመደገፍ የታሰበ ነው። በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ከ1 ፍሬ ሞዴስ ጀምሮ የአቅማችሁን ይዛችሁ ከማታ 11-1:30 ሰዐት ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች በመስጠት የበኩሎን ድርሻ እንዲወጡ እንጋብዛለን።
ማንኛዋም ሴት ልጅ በወር አበባዋ ምክንያት ፍጽሞ ወደ ኋላ መቅረት የለባትም!
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
#መራሒት
@merahitclub
ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ማን ናቸው?
( በቲክቫህ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ #Repost )
- ገና በሕጻንነታቸው የተደገሰላቸውን የጋብቻ ድግስ ጥለው አዲስ አበባ ገቡ።
- ለትምህርት ወደ ውጪ ሊላኩ ብለው በመጨረሻ ሰዓት ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል።
- ወላጅ አልባ ሕጻናትን በማለታቸው የሞቀ ትዳራቸውን ጥለው በዶሮ ማርቢያ ቤት ውስጥ ተቀመጡ።
- ድርጅታቸው እራሱን ችሎ ገቢ ማግኘት ሲጀምር የለፋውበት ነው ብለው አንደም ሳንቲም ለግላቸው ተጠቅመው አያቁም፡፡ የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ቢሆኑም ደሞዝ አይቀበሉም፡፡
- በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ 1.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ድጋፍ አግኝተው የሕይወት መስመራቸው ተስተካክሏል፤ 2700 በላይ ሕጻናት በእቅፋቸው አድገዋል።
- በዚህ ስራቸው የበጎ ሰው ሽልማትን ጨምሮ በርካታ ሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ሽልማቶችን ወስደዋል።
Readmore https://telegra.ph/ይህንን-እንወቅ--ክብርት-ዶር-አበበች-ጎበና-ማን-ናቸው-06-04
A Father We Have In You
Poet: Julie Hebert, © 2017
A father, a dad,
Sometimes happy or mad.
Can be playful and fun,
Mostly happy and glad.
Can give tickles or hugs,
Or give us a stern talking to.
Love everlasting,
No matter what we do.
He can be funny at times,
And serious when stern.
He is so smart and wise,
So many things from him we learn.
We are thankful for our father,
In all circumstances too.
We couldn't ask for a better father,
As the one we have in you!
Happy Father's Day👨👧👦👨👩👧👨👩👦
@yanchimovement