Iwrite WhenI'mhurtNgot nooneElseToTalkTo...I hardlyTalkTomyfrndsboutMyfeelingsEspeciallywhenI'mInPainIneverlearnedhow2speak bout it...allofmyWriteUpsPertain toCertain people I met in_mlife for the most part,who've hurt me...Sometimes I dont own Posts🙃...
I didn't try hard enough, but I never stopped trying.
Читать полностью…“You can't skip chapters, that's not how life works. You have to read every line, meet every character. You won't enjoy all of it. Hell, some chapters will make you cry for weeks. You will read things you don't want to read, you will have moments when you don't want the pages to end. But you have to keep going. Stories keep the world revolving. Live yours, don't miss out.”
Читать полностью…Being an "understanding person" is the worst kind of thing. i repeat worst, you have to understand people's situations, their problems, their traumas.
but when it comes to you, you will scream alone. absolutely alone
I'm proud of you. Most people don't know your story, your struggle, your hustle, your prayers. Most people don't know you're fighting a silent battle.
If you don't hear this often, know I'm proud of you.
#Thoughts_0001
Share Urs @InMythought01 🙂
Quality Tshirt / ጥራት ያላቸው ቲሸርቶችን ከ ኬኦሊ ህትመት እና ማስታወቂያ
#Low_Price_With_High_Quality
በ399 ብቻ
አድራሻ : ዋርካ/ፍራንኮ AHY Hotel ( በተለምዶ ጋሽ ሀይሉ )2ኛ Floor ቢ.ቁ 100
contact / ስልክ: 0939241717 0962033062
inbox: @keoliAdvert21
join us:🔥 /channel/keoli_advert
⇘የኔ ሱስ💘
እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም💞በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️አፈቅርሻለሁ።
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
አንድ ጥያቄ አለኝ 🔺🔹🔹
አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ አስረዳኝ፤
ከውስጤ ተቀምጦ የሚያብከነክነኝ፤
ብዙ አላስቸግርም አንድ ጥያቄ አለኝ።
እስቲ በል ንገረኝ...
ለምን አስፈለገ ውሸት ማታለሉ፤
እውነቱን እያወክ በሀሰት ማስመሰሉ።
እስቲ በል አስረዳኝ...
እኔ እንደምወድህ እውነቱን እያወክ፤
እያስመሰልክ ነው ምንም እንዳላወክ።
ጥቅም አለው ውዴ...
እውነትን እያወቁ ውሸትን መናገር፤
ሀቅ እየተረዱ በሀሰት መመስከር።
ጥቅም ካለው ይሁን...
ጥቅም ካለው ይሁን አላስቸግርህም፤
ይቺን ምስኪን ልቤን ብታስጨንቃትም፤
ይሁን... እኔ አልፈርድብህም።
አንቺ ምስኪን ልቤ ቻይ ተፈርዶብሻል፤
ምንም ላታመጪ አንቺ ተጨንቀሻል፤
አሁን መጨረሻሽ እንዲህ ሆኖብሻል፤
ግን ምን ይሻልሻል ❓
❤️
available on hand 🔥700 only dm to order @hasheme90 color available
Читать полностью…when you catch up with the person you've been missing but realize that version of then you knew doesn't exist anymore
Читать полностью…"ባንቺ ሁኔታ ስለምግብ ማውራት ቅንጦት ስለመሰለኝ እንጂ ቁርስ እንኳን ሳንበላ ነውኮ ጠዋት የወጣነው!" አለኝ ግሩም!
ይቀጥላል ......
እኔ የምለው ዛሬኮ የአባት ሀገር ገና ነው!! በበዓል ግን ቁጭ ብዬ እንደፃፍኩላችሁ ታውቃላችሁ? ያው መውደዴን እንድታውቁት ታክል ነው። በዓሉ ለሚመለከታችሁ። ያማረ በዓል ከምትወዷቸው ጋር ይሁንላችሁ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣
😘ናፍቆት የታባቱ😔
"""""""""""""""
😐 እንኳን ልትናፍቂኝ፣
በሃሳቤ ላስብሽ፣
በህልሜ ላልምሽ፣
💔💘ትዝ እንኳ አትዪኝም
አጠገቤ ቆመሽ።
እውነት ይመስልሻል?
እንደዚህ ግን ብልሽ፣
እውነቴንም ቢሆን፣
በጣም እንዳይገርምሽ፤
ሚገርምሽ ከሆነ፣
እውነቱን ልንገርሽ?
ስተነፍስ ብቻ፣
ትዝ ትዪኛለሽ።❤️🩹❤️🔥
በልብ ምቴ ልክ፣
ትናፍቂኛለሽ።
ያልተነፈስኩና...
ልቤም ያልመታ ለት፣
ማሰቡ ማለሙ፣
💖💘 /ሁሉም ሲያበቃለት፣
ናፍቆት የታባቱ!
ትዝታም እንጃለት!
ኡፍፍፍፍ ሲከብድ
ልባችን ሲያቃስት መቋቋም ሲከብደው
አጥብቆ ሲፈልግ ደጋግሞ አንድን ሰው
መሸከም ተስኖት ፍቅርና ናፍቆትን
ጨካኝ ነሽ ቢላት ጨክኖ ህይወቱን
መጠጣት መብላቱን እርግፍ አርጎ ቢተው
እንቅልፍ ካይኑ ቢርቅ እንባ እንየሸፈነው
መተንፈስ ቢሳነው ሁሉ ቢለው ጭልም
የምር እረዳለው እኔ በሱ አልፈርድም
ከባድ ነው ትዝታ እጅጉን አድካሚ
በታሰበ ጊዜ የፍቅር ልብን አድሚ
አንዴ በፈገግታ አንዴ ደሞ ለቅሶ
ሁሌም ይታጀባል መልሶ መላልሶ
ብቻ ግን ከባድ ነው መቋቋም ይከብዳል
የደረሰበት ሰው ሁሏንም ያቃታል🥹
በፍቅር መዝገብ ላይ አሄ ♥️
ቀድሞ ሲፅፈን😚
አንድ ሁኑ ብሎናል አሄ👩❤️👨
ማንም አይለየን😄
ታድያ ምን አስፈራን አሄ😰
ትዕዛዙን ሰው ላይሽር🙅♂
ከላይ ከተሰጠን አሄ☪
የማይናድ ፍቅር💗
ለግዜው ቀርቦ ላላየን🚶♀
ሲታይ ባይመስልም👀
ያምራል ያብባል😍
ፍቅራችን አንለያይም❤️
ምን አለ በይኝ ታያለሽ 👀
ለሰው ባይመስልም🧍♂
ያምራል ያብባባ👫
ፍቅራችን አንለያይም❤️
ግብዣዬ ነው❤️
Share|| @yefkeralm
Tote bag በፈለጉት design በተመጣጣኝ ዋጋ
አሁኑኑ ይዘዙን
📲 0978646833
0909504010
0918921492
✍🏻Telegram: @KeoliAdvert21
@Miki_yass
Seventeen and we got a dream to have a family
A house and everything in between
And then oh, suddenly we turned twenty-three
Now we got pressure for taking our life more seriously
We got our dead-end jobs and got bills to pay
Have old friends and know our enemies
Sometimes all you need is someone to listen.
Someone who promises they’ll stay no matter what you’re going through
Someone who’s listening for the sake of understanding not replying
- Shada Gamal
′′ If we ever stop talking, and you don’t know how to come back, send me a song.”
•Begin Again
If you have any thoughts you want to share, feel free to send them here @InMythought01
Читать полностью…You really don't know pain until you sat alone and begged God to ease it.
Читать полностью…ገበሬው በጣም የሚወደው ፈረሱ ይታመምበትና ሀኪም አስጠርቶ ያስመረምረዋል ። ሀኪሙም ፈረሱ አርእጅቷል መድኃኒት እንስጠውና ከ3 ቀን በፊት ካልተሻለው ላንተም ሸክም ከሚሆን እንገለዋለን ብሎት ሄደ ።
ይህን ሲያወሩ ፍየል ሰምታ ኖሮ ለፈረሱ ያወረቱን ሁሉ እያዘነች ነገረችው ። በ3ተኛው ቀን ሀኪሙ መጣ ፈረሱም ለውጥ አላሳየም ይህን ጊዜ ሊገሉት ወሰኑ ጓደኛዬ አንተን ማጣት አልፈልግም ። ሳይገሉህ በፊት ሸክም አለመሆንህን ተነስተህ አሳያቸው ብላ እያለቀሰች ለመነችው በፍየሏ ግፊት እንደ ምንም ተነስቶ መሮጥ ጀመረ ። ገበሬው በፈረሱ መዳን ተደስቶ ፍየሏን አርዶ በላት ።
ይህ የአለም መራር እውነት ነው ። መልካም ስራ ሰርታችሁ በምስጋና ፈንታ ውርደትን ትሸለማላችሁ ። ያም ቢሆን ግን ቅን ሰው ከመሆን አትቦዝኑ ።
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
. 💘💞👨❤️💋👨
❤️ 👩❤️👩➰
🌹.................................🌹
⚠️ Best of English Learning Channels
👉 @EnglishLearn
---------
🟪50000+ 𝙁𝙍𝙀𝙀 𝘾𝙊𝙐𝙍𝙎𝙀𝙎🟪
👉 @CourseVania1
English natives 🪧
👉 @sirjimmy
Book Stores 🔥
👉 @bookstoretelegram
~
🟥𝘿𝘼𝙄𝙇𝙔 𝙁𝙍𝙀𝙀 𝘾𝙊𝙐𝙍𝙎𝙀𝙎🟥
👉 @Udacity_Skillshare_Coursera_Edx
HD Wallpapers ❤
👉 @newwallp
Naughty Relationship 😍
👉 @relation_ship_goal
~
𝗧𝗢𝗘𝗙𝗟 𝗧𝗜𝗣𝗦 & 𝗧𝗥𝗜𝗖𝗞𝗦✅
👉 @TOEFL_EXERCISES
Paid books 📔
👉 @bookskiki
English vocabulary
👉 @learnvocabularyenglish_2022
~
TRENDING MEMES 😂
👉 @Bettytv
❤️Girls Quotes❤️
👉 @gentlewomensayings
Spiritual Books 🌼
👉 @SpiritualBooks
~
Electrifying Thoughts 💜
👉 @MostInspiring
Truely Inspiring 💚
👉 @HighImpact
💎Mod Apk Premiums🤩
👉 @mod_apk_premiums
~
Game Play ☣
👉 @allgamer10
Telegram Theme ❤
👉 @themetelegramhd
HIGH EDIBOARD ❤️📸
👉 @highschoolsediboard
~
Learning Land 📝
👉 @EnglishLearningland1
Silence Speaks 🍃
👉 @QuietWorld
🥀In my feelings🌱
👉 @Music2Quotes
~
2.2 Termux tutorials
👉 @worldoffreeneetandtechnology
Thoughts and quotes
👉 @psycho_thought_s
𝐈𝐀𝐒 𝐈𝐏𝐒 𝐒𝐒𝐂 𝐔𝐏𝐒𝐂 𝐓𝐑𝐈𝐂𝐊 👌
👉 @GK_Tricks_HandwrittenNotes_Hindi
~
Funny Memes 😹
👉 @dejavumemes
Why 🔮
👉 @whysoserioushmmm
English Language by me
👉 @EnglishbyNoorAamir
~
💰Financial Freedom 💰
👉 @FinancialFreedomMagazine
General Knowledge 💡
👉 @GKCURRENTGK
TAX TIPS
👉 @taxtantri
~
Relationship goals ⚖
👉 @relationgoal
Tricks & loots
👉 @theultimatelootfactory
Motivational Thoughts 🖊
👉 @Motivational_Zone
~
Netflix id
👉 @netflixidandpasswor
🖌𝕱𝒊𝒄𝒕𝒊𝒐𝓝 𝕼𝒖𝒐𝒕𝒆𝒮🖍
👉 @fiction_Quote
FREE SHOPPING 🛒🔥
👉 @flipkart_looter_deals
~
Udemy coupons code ⁉️
👉 @udemy_coupons1
Love Nature 🥀
👉 @LovelyNature
🎲 MOD Apps & PSP Games 🎮
👉 @BeeszNeszGames
~
Earn with Crypto 🚀
👉 @cryptosupdatess
✅Total English Language✅
👉 @TotalEng
BEST LIFE HACKS✅
👉 @Life_hacks_11
~
super hacking😝
👉 @superbhacker
Adult Movie 🔞
👉 @official_gidsglobal
🆓 Certification Course
👉 @free_certification_courses
~
Create Business Mindset
👉 @venturoussoul
Handouts Teachers ⏳
👉 @LanguageStuff
Joyous Life 🍀
👉 @JoyousLifeOfficial
~
Movies & More 📽
👉 @trapped_minds
Best relationship tips
👉 @loveandrelationshiptips
AVATAR THE LAST AIRBENDE
👉 @avatar_the_last_airbenda
~
ßêst Çhâññêl Før 🅲🅰 Quiz
👉 @Current_Affairs_Quizzess
learn English 🗒
👉 @Englishphilia
FREE YOUTUBE VIDEO ✅
👉 @funwithsam7
~
Best Jokes and Memes😂
👉 @meaningkuchaurhaibhai
😱WHOA! Facts🤯
👉 @factstem
Fut 365 ⚽️
👉 @fut365
~
Entertaining Facts 💢
👉 @diplyfacts
💯Be Inspired✅
👉 @corporatebytes
Did you know facts 😱
👉 @learnforyou2020
~
📚Interesting Facts 🤯
👉 @guinnessworldsrecord
Arts & Core 🖍
👉 @everless_Beauty
Latest News Update 💙
👉 @NewsExclusive
~
🌷Only4girls
👉 @masterinstructor63
Business Inspiration 💼
👉 @Entrepreneursquotes
Feelings 💞
👉 @confess_your_feelings
~
🔴𝐑𝐄🅰𝐋𝐈𝐓𝐘𝚕𝚎𝚊𝚔𝚜¹⁸⁺🔪🫣🟥
👉 @Realityleaks_LeakLive
WhatsApp Status 😍
👉 @sabseachestatus
Bestselling eBooks 📚
👉 @eBooksThief
~
Love Quotes 💓
👉 @lovequotesvideo
Learn English
👉 @english_vocabulary_grammar
✅Amazing Quotes✅
👉 @supremeguide
~
English Speakers 🗣
👉 @English_Speakers
🟣𝑳𝑨𝑻𝑬𝑺𝑻 𝑭𝑹𝑬𝑬 𝑪𝑶𝑼𝑹𝑺𝑬𝑺🟣
👉 @freshercooker_official
Black Hacker 👹
👉 @black_hat_hacker_master
~
WordPress hacks 📬
👉 @wordpresshacks
English Proficiency 🧾
👉 @EngSkills
Wonderful Thoughts ❤️🔥
👉 @InspiringThoughts
~
🟩𝙁𝙍𝙀𝙀 𝙐𝘿𝙀𝙈𝙔 𝘾𝙊𝙐𝙋𝙊𝙉𝙎🟩
👉 @Paid_Courses_For_Free_Daily
🟧𝙁𝙍𝙀𝙀 𝙐𝘿𝙀𝙈𝙔 𝘾𝙊𝙐𝙍𝙎𝙀𝙎🟧
👉 @discudemy
Free Paid Apps 📲
👉 @moded2apps
~~~
⚠️ Add your Channels
~
❤️🩵❤️🩵❤️🩵
ማነው የተረዳኝ
ማነው የተረዳኝ የገባው ስሜቴ
እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ።
ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ
አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ።
እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ
ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ።
እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው
የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው
መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው
ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው
ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው
የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው?
እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ
እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ
ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ
ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ።
አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው
አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው
እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው።
~~~~~~~~~~~
💫New Arrival Acer Laptop💫
💥Acer Aspire A315 ŵ 2Gb Graphics
➡️Intel core i5-10th generation
✍256GB SSD storage
✍8GB DDR4 RAM
💹 2GB Nvidia Dedicated Graphics
➡️Screen Resolution full HD (1920×1080)
✍15.6 inch laptop display,
✍excellent battery life
✔️Price...48,000birr
tel:0991328086
❤️❤️❤️#ውድዬ❤️❤️❤️
አሎደድከኝ እንጂ ብቶደኝ ኖሮማ
አልፈለከኝ እንጂ ብትፈልገኝማ
ህይወትክን የሰመረ
ገፅታህን ያማረ🤴
ለፊትህ ሀሴትን ለጥርስህ ፈገግታ😊
እሆንልህ ነበር ያፈቀርከኝ ለታ
ግን ምን ያደርጋል #ወርቁ ሰም ሆነብህ
#ከፊትህ ተቀምጬ መቼም አልታይህ
በማላቀው መንፈስ ልብህን #ታውረህ
ስላንተ #ማሰቤ እንዴትም አይገባህ😒
ይሁን በቃ እንደለመደብህ በለኝ ጓደኛዬ
#አልችልምና እኔማድረግፍቅረኛዬ
ያለሁትን ትተህ የሩቅህን ተመኝ😏
#አይባል ለወጉስ በግድ ጠይቀኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ቆጨኝ ብለህ ብዘፍን ማን ይሰማካል
💖💖💖😜😜😜😉😉
ካንቺ የምር ፍቅር ከያዘው እንዚን ነገሮች ያደርጋል👇👇
ግልጽ ይሆንልሻል
ምንም ነገር አይደብቅሽም
አንደኛ ምርጫው ያደርግሻል
ምንም busy ቢሆን ላንቺ ግን ሰአቱን ይሰዋል
ፍቅሩን በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር ያሳይሻል
ወሬ ብቻ ከሆነ ግን እራስሽን መንከባከብ ጀምሪ🙏
ቃል ልግባልሽ
አፈቅርሻለሁ ልል ቀናትን አልመርጥም
ወደድኩሽ ለማለት ሰበብ አልፈልግም
በእያንዳዷ ሰከንድ በሁሉም ደቂቃ
ፀሀይም ባትወጣ ባትደምቅም ጨረቃ
ሰማዩ እንኳን ቢናድ ኮከቦች ቢረግፉ
ጥላቻ አግዝፈው ፍቅርን ቢፀየፉ
ቀናት ቢሰየሙ ስም ቢወጣላቸው
የፍቅር ባይባል መጠርያ ስማቸው
አንቺ ካለሽልኝ ለኔ የፍቅር ናቸው
ባጋጣሚው ሁሉ ፍቅሬን ብነግርልሽ
ጨርሶ አይቻልም እኔ አንቺን ልገልፅሽ
የፍቅር ቀን ብሎ አለም በሰየመው
በቃልኪዳን ብዛት በተንበሸበሸው
ባማሩ ጥንዶች ፊት በቀይ በደመቁ
ፍቅርን በልባቸው ብዙ በሰነቁ
ከፊታቸው ቆሜ ውዴ ቃል ልግባልሽ
ከምገልፀው በላይ እኔ እንደማፈቅርሽ
❤️የፍቅር_ፍቺዎች_ወይም_መዝገበ_ቃላት💞
👉 የፍቅር ምንጭ - ፈጣሪ
👉የፍቅር መገለጫ - ድርጊት
👉የፍቅር ልጅ-ነፃነት
👉 የፍቅር ውጤት - ደስታ
👉 የፍቅር ቤተ ሙከራ - ልብ
👉የፍቅር መለኪያ - መስዋትነት
👉 የፍቅር ጓደኞች - እምነትና ተስፋ
👉የፍቅር ዙፋን - ትዕግስት
👉 የፍቅር ቋንቋ - ትህትና
👉 የፍቅር መንገድ - ሠላም
👉የፍቅር ማሰሪያ - ይቅርታ
#ፍቅር_ያሸንፋል!
🙏#ሠላማችሁ_ይብዛ!🙏
❤የፍቅር አለም 🌍
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
@yefkeralm
በፍቅር መዝገብ ላይ አሄ ♥️
ቀድሞ ሲፅፈን😚
አንድ ሁኑ ብሎናል አሄ👩❤️👨
ማንም አይለየን😄
ታድያ ምን አስፈራን አሄ😰
ትዕዛዙን ሰው ላይሽር🙅♂
ከላይ ከተሰጠን አሄ☪
የማይናድ ፍቅር💗
ለግዜው ቀርቦ ላላየን🚶♀
ሲታይ ባይመስልም👀
ያምራል ያብባል😍
ፍቅራችን አንለያይም❤️
ምን አለ በይኝ ታያለሽ 👀
ለሰው ባይመስልም🧍♂
ያምራል ያብባባ👫
ፍቅራችን አንለያይም❤️
ግብዣዬ ነው❤️
Share|| @yefkeralm
ይዘዙን በቅናሽ ዋጋ ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን
#ጥራት_መለያችን_ነው 😎
🏠 አዳማ ዋርካ/ፍራንኮ AHY Hotel (በተለምዶ ሀይሉ ድራፍት) ሕንፃ 2ተኛ Floor ቢ.ቁ 100
0918921492
0909504010
ለበለጠ መረጃ Join🔥 @keoli_advert