dbu11 | Unsorted

Telegram-канал dbu11 - DBU Daily News

14219

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Subscribe to a channel

DBU Daily News

ቋሚ ኮንትራት ቅጥር ውድድር ተመስግባችሁ መስፈርቱን ላሟላችሁ


@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የተረጋገጠ የጥሪ ማስታወቂያ

በ2016 መመረቅ የነበረባቸው የጥር ተመራቂዎች ብቻ ጥቅምት 14 እና 15 እንዲገቡ የተወሰነ ሲሆን

ከእነዚህ ውጭ ያሉ መደበኛ ተማሪዎች ጥቅምት 21 እና 22 እንዲገቡ ጥሪ ተላልፏል ።

ማሳሰቢያ

የጥቅምት 14/15 ጥሪ ጥር ላይ ከሚመረቁት ተማሪዎች ውጪ ሌላውን አይመለከትም

የዶርም ድልድል ተከታትለን በዚሁ ቻናል
የምናሳውቅ ይሆናል።


መልካም የትምህርት ዘመን

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

#Advertising

🫵የ Telegram ግሩፕ ለከፈታቹ ብቻ💸💷🤑

Congratulations የ ድሮ ጉሩፖችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ስለሆነ; ያላቹ ቶሎ እድሉን ተጠቀሙት🫱

የትኛውም የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉት ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው ማለትም በፈረንጆቹ 2022,2021,2020,2019,2018,2017 የተከፈተ የቴሌግራም Group የ class ሊሆን ይችላል or የአሳይመንት ወይም ሌላ  ያላችሁ አምጡት ልግዛቹ🤝

❗️❗️ አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለውም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው::

2017=600 birr
2018 = 600 birr
2019 = 550 birr
2020 = 500 birr
2021 = 450 birr
2022 = 400 birr


የአከፋፈል ዘዲ በተለያዩ አማራጮች
🫴🫴በ Apollo :በባንክ፣በካርድ፣በቴሌ ብር

በሚመቾት አማራጭ መቀበል ይችላሉ
contact us👇👇👇👇👇👇

Inbox or @ebenezer_ofga
                 @narccccc
                0964035485

                                         
ማሳሰቢያ የትኛውም ተጠቃሚ ጉሩፑን ሲሸጥ ሁሉንም አባሎች ከጉሩፑ ማስወጣት እና የተከፈተበትን ቀን የማይበት መጀመሪያ ላይ የተፓሰቱ ፖስቶች አስቀርተው ማጥፋት ይችላሉ:: ይህም ሽያጩ ከምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ መሆኑን ልብ ይለዋል ::
ግን አደራ clear history እንዳትሉት🙏

እውነት እንደ ሆነ ለማረጋገጥ እና Old የቴሌ ግራም ግሩፕ ለምን መግዛት አስፈለጉ አይነት ጥያቄዎችን በተመለከተ ቻናላችንን join ብለው  ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

/channel/groupbuyerreall
/channel/groupbuyerreall

Читать полностью…

DBU Daily News

ጥሪ

በክፍል ተወካዮች በኩል ጥሪ እየተላለፈ እንደሆነ ተሰምቷል።

ለምን ይፋ ማድረግ እንዳላስፈለገ ግልፅ ባይሆንም ጥር ላይ የሚመረቁ ( ያሳለፍነው ሰኔ መመረቅ የነበረባቸው ) በልዩ ሁኔታ ጥቅምት 15 ጀምሮ እንደሚገቡ ታውቋል።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

የተማሪዎች ድምጽ (እንደወረደ)

እኛ የአማራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ፍትህ እንፈልጋለን ✊✊✊

እንደሚታወቀው አማራ ክልል ዉስጥ አስር ዩኒቨርሲቲዎች ይገኛሉ, በእነዚህ ዩንቨርስቲዎች ዉስጥ ተመድበን እየተማርን የምንገኝ ተማሪዎች በተለያዩ ፈተናዎች ዉስጥ ያለፍን አንዲሁም       እያለፍን ያለን ተማሪዎች ነን ይሄ ፈተና አስከመቼ እንደሚቀጥል ግራ ገብቶናል ፍትህ እንፈልጋለ።

በክልሉ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የተነሳ አምና(2016) መመረቅ የነበረብን ተማሪዎች አልተመረቅንም ዘንድሮም የመመረቃችን ሁኔታ በጣም አሳስቦናል እኩዮቻችን ተመርቀው ወደ ስራ አለም ተቀላቅለዋል እኛ አሁንም ተማሪዎች ነን ስለዚህ መፍትሄ እንሻለን።

ገና ለገና ነገ አንጠራለን ብለን ተስፋ ብናደርግም ምንም አይነት ተስፋ ሰጭ ነገር መስማት አልቻልንም ።በቅርቡ የመግቢያ ቀን አሳውቀው የነበረ  ቢሆንም በተለያዩ የዝግጅት አለመጠናቀቅ  በሚል የመግቢያ ቀኑን ላልተወሰነ ጊዜ አራዝመውታል።
በመሆኑም ከአስሩ ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ በአሁኑ ሰዓት ሁለቱ ማለትም ወልዲያ እና ወሎ ተማሪዎቻቸውን በጊዜ አስገብተው በማስተማር ላይ ይገኛሉ።
እኛም ገብተን እንደ እኩዮቻችን መማር እና መመረቅ እንፈልጋለን።

የአማራ ክልል ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

አሁንም መፍትሄ እንሻለን!
(በመንገድ ላይ ያሉ ተማሪዎች)

መንገዶች ዝግ ናቸው። ትራንስፖርት ከሚባለው በላይ ወጪው ይከብዳል፣

እንመለስ ብንል እንኳን መንገድ የለንም...መንገድ ብናገኝ እንኳ የጥሪ ቀኑን (መመለሻ ቀናችንን) ሳናውቅ ሄደን እንደደረስን ብንጠራስ ብለን ፈራን...

አሁን የምንገኘው በእምነት ተቋማትና የምናውቃቸውንም ሰዎች ተጠግተን እያስቸገርን ነው

አሁንም ከዩኒቨርሲቲው መፍትሄ እንሻለን!
[ከቤታቸው ወደዩኒቨርሲቲ የወጡ የተማሪዎች ድምፅ ነው]
@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

#የተማሪዎች_መጉላላት

ከጥሪ ቀን መራዘም ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የተማሪዎችን ቅሬታ ማድረሳችን ይታወቃል።

"የባስ እና የበረራ ትኬት የቆረጡ ተማሪዎች ጉዳይ" ብለን ያደረስነው ቅሬታ እንዳለ ሆኖ ከሁሉም የባሰው ግን መንገድ የተዘጋባቸው ቦታዎች ባገኙት አጋጣሚ ካሉበት አካባቢ ወደ ዩኒቨርሲቲ የጥሪቀኑን ምክኒያት በማድረግ መንገድ የጀመሩ(ደብረብርሃን የገቡም) አሉ።

እነዚህ ተማሪዎች መንገድ በመዘጋቱ ምክኒያት መመለስ አይችሉም።

(እንደ አማራጭ ዩኒቨርሲቲው ሌሎች ተማሪዎችን ጥሪ ባይጠራ እንኳ ከቤታቸው ለወጡ ተማሪዎች መጠለያን ቢፈቅድ ብዬ አስባለው ምን ታስባላችሁ?)

መፍትሄ መስጠት የምትችሉ የዩኒቨርሲቲው ባለድርሻዎች እባካችሁ አለሁ በሏቸው።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

የመግቢያ ቀን አራዝመዋል ።

#የዝግጅት ስራን ባለመጠናቀቅ የሚል ምክንያት ለመራዘሙ እንደ ምክንያት ተጠቅሷል ።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

#ቅሬታ

የመደበኛ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን መግቢያ ቀንን መራዘም ተከትሎ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ።

ይህም ለጉዞ ምቹ ባልሆኑ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች የጥሪ ቀኑን ምክኒያት በማድረግ ወደ አቅራቢያ ቤተሰቦቻቸው የወጡ ሲሆን እንዲሁም
የአየር በረራ እና የባስ ትኬትን አስቀድመው በመቁረጣቸው ዩኒቨርሲቲው ባወጣው ያልተወሰነ ጊዜ የመግቢያ ቀን መራዘም ቅር የተሰኙ ተማሪዎች በቻናላችን ሃሳብ መቀበያ በኩል ቅሬታቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

#NOTICE

የ 2026 DV lottery ከአሁን ጀምሮ ለመሙላት ክፍት ሆኗል።

ይህንን link በመጠቀም መሙላት ትችላላችሁ።

https://dvprogram.state.gov/application.aspx

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለመደበኛ 2ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች የምዝገባ ማስታወቂያ

@Dbu11
@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

#notice
አዲስ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ ሁሉ ዩኒቨርስቲው የሚሰጣቸው የትምህርት መስኮች .....

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
----------------------------------------------------
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከ2ኛ-6ኛ ዓመት ያሉ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ከመስከረም 09 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የመሰረታዊ ደህንነት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ እና የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተወካይ አቶ ይሁን ሽፈራው እንደገለጹት ለ2017 በጀት ዓመት ተማሪዎችን ለመቀበል በርካታ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ከነሀሴ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወኑ እንደነበር ገልፀዋል፡፡ በዚህም የምግብ ግብዓት አቅርቦት፣ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እድሳትና እርጭት፣ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክሊንክን ማደራጀት እና ሌሎች በርካታ ስራዎች ተጠናቀው አሁን ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል፡፡

ካምፓሱ ለ2017 የትምህርት ዘመን በመደበኛው ፕሮግራም ከ1233 በላይ ነባርና አዳዲስ የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተገልጿል፡፡

@DBU11
@DBu11

Читать полностью…

DBU Daily News

ማስታወቂያ
=================
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ /Regular/ እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ /Regular/ እና በእረፍት ቀናት /Extension/ ፕሮግራሞች የ National Graduate Admission Test (NGAT) ፈተና ያለፉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲያችን ከታች በተዘረዘሩት የ3ኛ እና 2ኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ወደ ፊት በሚገለጸዉ ቀን ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን ያስታዉቃል፡፡

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

አስራት ወልደየስ የጤና ሳይንስ ካምፓስ የሴቶች ዶርም ድልድል

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

ሰዎችዬ ግን...

"የተረጋገጠ የጥሪ ማስታወቂያ" የሚል ፖስት እያያችሁ አዝናኝ ጥያቄ ምትጠይቁኝ ሰዎች የቆይታው ተፅዕኖ ነው ብዬ ልለፈው?

"
የኛ ዲፓርትመንት መቼ ይጠራል?
ስለጥሪ ምን አዲስ ነገር አለ?
ትክክለኛው ቀን መቼ ነው? "

ተመራቂ ጥቅምት 14/15
የተቀሩት 21/22 (ሁሉም)


@DBU11
@DBu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ጥሪ

የ2013 ገቢ ተማሪዎች በዲፓርትመንት ዲን በኩል ጥቅምት 15 ጥሪ እንደተደረገላቸው መግለፃችን ይታወሳል።

በተመሳሳይ መልኩም የተቀሩት ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 25 ድረስ እንደሚገቡ ታውቋል።

@Dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ለጥንቃቄ


DBU DAILY NEWS GROUP ላይ ከአንዳንድ ተማሪዎች የሚለቀቁ መረጃዎች እውነተኝነታቸው ያልተጋገጠ በመሆኑ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ የመግቢያ ቀን እስኪያሳውቅ መጠበቅ ይገባል ።

አንዳንድ ተመሪዎች ቀደም ብለው ተነስተው መጉላላት ስላጋጠማቸው : አሁን እንዳያጋጥም ያልተረጋገጠ መረጃን ከመሰጠት ተቆጠቡ ።

ግሩፕ በተደጋጋሚ የሀሰተኛ መረጃን የሚለቁ ተማሪዎችን ሲያግድ ቆይቷል አሁን ያልተረጋገጠ መረጃ የሚለቁ ተማሪዎችን እያገደ ይቀጥላል ።

📌እሰከ አሁን በጥር ይመረቃሉ ተብሎ ከተለቀቀው መግቢያ ውጭ አዲስ ነገር የለም



@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለሪሜዲያል ትምህር ፈላጊዎች
@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የጥሪ ማስታወቂያን በተመለከተ

ዩኒቨርሲቲው ስለመግቢያ ቀን እስካሁን በይፋ ያወጣው ነገር የለም።

በተለያዩ ግሩፖች እንዲሁም በዚሁ ቻናል መወያያ ግሩፕ ላይ ሲዘዋወር ያስተዋልነው ሃሰተኛ የጥሪ ማስታወቂያ ከእውነታ የራቀ እንደሆነ በመገንዘብ ውድ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በይፋ የሚያወጣውን የጥሪ ቀን እንድትጠብቁ እንመክራለን።

ማስታወሻ፥
በዚህ ቻናል የመወያያ ግሩፕ ላይ ሃሰተኛ መረጃዎችን ማዘዋወር ተማሪዎችንም ለመጉላላት ስለሚዳርግ ይህን የሚያደርጉ ተማሪዎችን ከግሩፑ Ban እንደምናደርግ ልናሳውቅ እንወዳለን።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ለተማሪዎች ለዴይ የሚሆኑ የቲሸርት አማራጮች እና ህትመት

ከ እመጓ ህትመት እና ማስታወቂያ

በተመጣጣኝ ዋጋ
በልዩ ጥራት
በተለያዩ የልብስና የዲዛይን አማራጮች እንጠብቆታለን

አድራሻችን፥ ደብረብርሃን ከተማ አባበቡዙ ህንፃ ፊትለፊት ፎቶ ኮከብ ያለበት 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0940219376

Читать полностью…

DBU Daily News

የምርምር ህትመት ስነ_ምግባርና ስርፀት ዳይሬክቶሬት
የአካዳሚክ ማህበረሰቦች ተገኙ ብሏል ።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ
===================================
/መስከረም 24/2017 ዓ.ም ደ.ብ.ዩ፡፡/በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ሀምሌ ወር በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ያልወሰዱ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ድጋሚ ከመስከረም  22-24/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት ከሁለት ሺ ቁጥር በላይ ያላቸውን ተማሪዎች በማስፈተን ማጠናቀቁን የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለማስፈተን የተሳተፉ አካላት የፈተና ግብረ ሀይል፣ የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች፣ ፈታኞች፣ የፈተና አንባቢዎች ፣ የፈተና ወረቀት ቆጣሪዎች፣ የጤና ባለሙያዎች፣የጥገና ባለሙያዎች፣ የምግብ ቤት ሰራተኞች፣ የመኝታ ክፍል አስተባባሪዎችና ሰራተኞች ፣ሾፌሮች፣የጸጥታ አካላት፣ ሌሎችም የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም አጋር አካላት በጋራ ባደረጉት ርብርብ ሁሉም ፈተናዎች ያለምንም ችግር ተጠናቀዋል፡፡ለዚህም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ሁሉም አካላት ዩኒቨርሲቲው ምስጋና አቅርቧል፡፡

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

⚠️ላልሰማ ሼር አድርጉ

📌መግቢያ ተራዝሟል

ተገቢው ዝግጅት ባለመጠናቀቁ ላልተወሰነ ግዜ መግቢያ ተራዝሟል ።

@DBU11
@DBU 11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል ደመራ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN

Читать полностью…

DBU Daily News

ለእረፍት ቀናት ለነባር የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች

@dbu11
@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

የመግቢያው ቀን ታውቋል 👆👆

📌ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ አይስተናገድም ተብሏል።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

በፖሪስ ፖራኦሎምፒክ ሀገር የወኩሉት የዩኒቨርሲቲው አትሌቶች አቀባበል ተደረገላቸው ።

2024 (እ.ኤ.አ) በተካሄደው የፓሪስ ፓራሊምፒክ ላይ የተሳተፈው የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ አትሌት ይታያል ስለሽ እና ረዳቱ እሱባለው በቀለ በ1500 T11 የብር ሜዳለያ ለሀገሩና ለራሱ አስገኝቷል፡፡

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ደብረብርሃን ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተድርጎለታል፡፡
@dbu111
@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለጊቢው ተዓማኒ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል ተጠቀሙ።

መልካም የትምህርት ዘመን!

Join and share

👇👇👇👇👇👇👇

/channel/c/2009022403/93

👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

DBU Daily News

አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የወንዶች ዶረርሚተሪ ድልድል

@dbu11

Читать полностью…
Subscribe to a channel